ዘፀአት 36:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ለድንኳኑ መክደኛ የሚሆኑ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችንም ከፍየል ጠጒር የተፈተለ ጨርቅ አዘጋጁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከማደሪያው በላይ ለሚሆነው ድንኳን ከፍየል ቈዳ የተሠሩ በጠቅላላ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችን ሠሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከማደሪያው በላይ ለሚሆነው ድንኳን መጋረጃዎችን ከፍየል ጠጉር ሠራ፤ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችን ሠራ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከድንኳኑም በላይ የሚሆኑ መጋረጃዎችን ከፍየል ጠጕር አደረጉ፤ ዐሥራ አንድ መጋረጃዎችንም አደረጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ከማደሪያውም በላይ ለድንኳን የሚሆኑ መጋረጆችን ከፍየል ጠጉር አደረጉ፤ አሥራ አንድ መጋረጆች አደረጉ። 参见章节 |