Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 35:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ለመብራትና ለቅባት እንዲሁም ጣፋጭ ሽታ ለሚሰጥ ዕጣን የሚሆን ቅመማ ቅመምና ዘይት አመጡ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 እንዲሁም ለመብራቱ፣ ለቅብዐ ዘይቱና ለጣፋጭ ሽታ ዕጣን የሚሆኑ ቅመሞችንና የወይራ ዘይትን አመጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ቅመማቅመም፥ ለመብራት የሚሆን ዘይት፥ ለቅባት የሚሆን ዘይት፥ ለጣፋጭ ሽታ ዕጣንን አመጡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ለመ​ብ​ራ​ትም፥ ለቅ​ብ​ዐት ዘይ​ትም፥ ለጣ​ፋጭ ዕጣ​ንም ሽቱ​ንና ዘይ​ትን አመጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ለመብራትም ለቅብዓት ዘይትም ለጣፋጭ ዕጣንም ሽቱንና ዘይትን አመጡ።

参见章节 复制




ዘፀአት 35:28
4 交叉引用  

“መብራቱ በየምሽቱ ሲበራ እንዲኖር ለመብራት የሚሆነውን ተጨምቆ የተጠለለ ምርጥ የወይራ ዘይት ያመጡልህ ዘንድ የእስራኤልን ሕዝብ እዘዝ፤


አለቆችም በተቀደሰው ኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚሆኑ መረግድና ሌሎችም ጌጣጌጦች፥


ለመብራት የሚሆን የወይራ ዘይት፥ ለቅባት ዘይትና ለዕጣን ሽታ የሚሆን ቅመማ ቅመም፥


跟着我们:

广告


广告