ዘፀአት 29:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ልጆቹንም አቅርበህ ሸሚዝ አልብሳቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ወንዶች ልጆቹን አምጥተህ እጀ ጠባቦቹን አልብሳቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፥ እጀ ጠባብንም ታለብሳቸዋለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፤ ቀሚሶችንም ታለብሳቸዋለህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፥ ሸሚዞቹንም ታለብሳቸዋለህ። 参见章节 |