ዘፀአት 29:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የቅባት ዘይቱንም ወስደህ በራሱ ላይ በማፍሰስ ቀባው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ቅብዐ ዘይት ወስደህ በራሱ ላይ በማፍሰስ ቅባው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የቅባትን ዘይት ወስደህ በራሱ ላይ ታፈስሰዋለህ፥ ትቀባዋለህም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የቅብዐትንም ዘይት ወስደህ በራሱ ላይ ታፈስሰዋለህ፤ ትቀባውማለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የቅብዓትንም ዘይት ወስደህ በራሱ ላይ ታፈስሰዋለህ፥ ትቀባውማለህ። 参见章节 |