Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 27:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በስተ ሰሜን በኩል ላለውም አደባባይ ልክ በዚሁ ዐይነት ይሠራ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 በሰሜኑም በኩል አንድ መቶ ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች ይሁኑ፤ ሃያ ምሰሶዎቹ፣ ሃያ የንሓስ መቆሚያዎች፣ የብር ኵላቦችና በምሰሶዎችም ላይ ዘንጎች ይኑሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እንዲሁም በሰሜን በኩል መቶ ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች፥ ከነሐስ የተሠሩ ሀያ ምሰሶዎች እና ሀያ እግሮች ይሁኑ፥ ለምሰሶዎቹ ኩላቦችና ዘንጎች የብር ይሁኑ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 እን​ዲ​ሁም በሰ​ሜን ወገን መቶ ክንድ ርዝ​መት ያላ​ቸው መጋ​ረ​ጃ​ዎች፥ ከናስ የተ​ሠሩ ሃያ ምሰ​ሶ​ዎች፥ ሃያም እግ​ሮች ይሁኑ፤ ለም​ሰ​ሶ​ዎ​ችም በብር የተ​ለ​በጡ ኩላ​ቦ​ችና ዘን​ጎች ይሁኑ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 እንዲሁም በሰሜን ወገን መቶ ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጆች፥ ከናስ የተሠሩ ሀያ ምሶሶች ሀያም እግሮች ይሁኑ፤ ለምሰሶችም የብር ኩላቦችና ዘንጎች ይሁኑ።

参见章节 复制




ዘፀአት 27:11
2 交叉引用  

ለእርሱም መደገፊያ ኻያ የነሐስ እግሮች ያላቸው ኻያ ምሰሶዎች ሥራ፤ በእነርሱም ላይ ከብር የተሠሩ ዘንጎችና ኩላቦች ይኑሩ፤


በምዕራብ በኩል አደባባይ ዐሥር እግሮች ካሉአቸው ዐሥር ምሰሶዎች ጋር ርዝመታቸው ኻያ ሁለት ሜትር የሚሆን መጋረጃዎች ይኑሩት።


跟着我们:

广告


广告