ዘፀአት 26:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ድንኳኑን በተራራው ላይ ባሳየሁህ ዕቅድ መሠረት ትከል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 “ማደሪያ ድንኳኑንም በተራራው ላይ ባየኸው ዕቅድ መሠረት ትከለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ማደሪያውንም በተራራ እንዳሳየሁህ ምሳሌ አቁም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ድንኳኑንም በተራራው ላይ በአሳየሁህ ምሳሌ ሥራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ማደሪያውንም በተራራ እንዳሳየሁህ ምሳሌ አቁም። 参见章节 |