Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 26:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 በድንኳኑ በስተ ጀርባ ባለው በምዕራብ በኩል፥ ስድስት ተራዳዎችን አድርግ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 በዳር በኩል ለሚገኘው ይኸውም በምዕራብ ጠርዝ ላለው የማደሪያው ድንኳን ስድስት ወጋግራዎች አብጅ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ለማደሪያውም በምዕራቡ ወገን በስተ ኋላ ስድስት ሳንቃዎችን አድርግ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ለድ​ን​ኳ​ኑም በም​ዕ​ራቡ በኩል በስ​ተ​ኋላ ስድ​ስት ሳን​ቆች አድ​ርግ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ለማደሪያውም በምዕራቡ ወገን በስተ ኋላ ስድስት ሳንቆችን አድርግ።

参见章节 复制




ዘፀአት 26:22
4 交叉引用  

“ድንኳኑን የሚደግፉ ቋሚ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሥራ።


በእያንዳንዱ ተራዳ ሥር ሁለት እግሮችን በመሥራት አርባ እግሮች እንዲኖሩአቸው አድርግ።


ለማእዘኖቹም ሁለት ተራዳዎች አድርግ።


ከድንኳኑ በስተጀርባ በምዕራብ በኩል ስድስት ተራዳዎችን አደረጉ፤


跟着我们:

广告


广告