ዘፀአት 26:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “ድንኳኑን የሚደግፉ ቋሚ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሥራ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አብጅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቃዎች ከግራር እንጨት አድርግ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ለድንኳኑም ሳንቆችን ከማይነቅዝ ዕንጨት አድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቆች ከግራር እንጨት አድርግ። 参见章节 |