ዘፀአት 25:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በመካከላቸውም እኖር ዘንድ ሕዝቡ ቤተ መቅደስ ይሥሩልኝ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “ከዚያም መቅደስ እንዲሠሩልኝ አድርግ፤ እኔም በመካከላቸው ዐድራለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በመካከላቸው እንድኖር መቅደስ ይሥሩልኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 መቅደስ ትሠራልኛለህ፤ በመካከላቸውም አድራለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በመካከላቸውም አድር ዘንድ መቅደስ ይሥሩልኝ። 参见章节 |