ዘፀአት 25:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መረግድ፥ (ቅጠልያ ዕንቊ) በሊቀ ካህናቱ ኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚደረግ ፈርጥ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚሆኑ መረግዶችና ሌሎች ዕንቍዎች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መረግድ፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መረግድም፥ ለልብሰ እንግድዓና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መረግድም፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። 参见章节 |