ዘፀአት 25:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከዚህም በኋላ እኔ የምሰጥህን፥ ትእዛዞቹ የተጻፉባቸውን ሁለት ጽላቶች በታቦቱ ውስጥ አኑር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የምሰጥህንም ምስክር በታቦቱ ውስጥ አኑር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እኔ የምሰጥህን ምስክር በታቦቱ ውስጥ አኑር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለህ። 参见章节 |