ዘፀአት 25:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ለታቦቱ መሸከሚያ የሚሆኑ መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሥራ፤ በወርቅም ለብጣቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከዚያም መሎጊያዎችን ከግራር ዕንጨት ሥራ፤ በወርቅም ለብጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከግራር እንጨት መሎጊያዎችን ሥራ፥ በወርቅም ለብጣቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 መሎጊያዎችንም ከማይነቅዝ ዕንጨት ሥራ፤ በወርቅም ለብጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሥራ፥ በወርቅም ለብጣቸው። 参见章节 |