ዘፀአት 22:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 “በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል አትናገር፤ የሕዝብህንም መሪ አትስደብ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 “በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል አታሰማ፤ ወይም የሕዝብህን መሪ አትርገም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከሙላትህና ከጭማቂህ ለማቅረብ አትዘግይ፤ የልጆችህንም በኩር ትሰጠኛለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 “ፈራጆችን አትስደብ፥ የሕዝብህንም አለቃ ክፉ አትናገረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ፈራጆችን አትስደብ፥ የሕዝብንም አለቃ አትርገመው። 参见章节 |