Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 21:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ሚስት ትሆንለት ዘንድ ለልጁ ሊሰጣት ከፈለገ ግን እንደ ሴት ልጁ አድርጎ ይቊጠራት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ለወንድ ልጁ ትሆን ዘንድ መርጧት ከሆነ እንደ ራሱ ልጅ የሚገባትን መብት ይስጣት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ለልጁም ሊድራት ቢፈልግ፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ለል​ጁም ሊድ​ራት ቢወ​ድድ፥ ለሴት ልጆች የሚ​ገ​ባ​ውን ያድ​ር​ግ​ላት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ለልጁም ብድራት፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት።

参见章节 复制




ዘፀአት 21:9
2 交叉引用  

ሁለተኛ ሚስት ቢያገባ ለመጀመሪያ ሚስቱ ምግብና ልብስ መስጠቱን አይተው፤ ቀድሞ የነበራትንም የጋብቻ መብት አይከልክላት።


ሚስት ሊያደርጋት ለፈለገ ሰው ብትሸጥና በኋላም እርሱ ሳይወዳት ቢቀር ተመልሳ በሕዝብዋ ትዋጅ ጌታዋ የማይገባ ነገር ስላደረገባት ለባዕድ ሊሸጣት አይችልም።


跟着我们:

广告


广告