ዘፀአት 21:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ባሪያው ግን ‘ጌታዬን፥ ሚስቴንና ልጆቼን እወዳለሁ’ ብሎ ነጻ መውጣት ባይፈልግ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “ነገር ግን አገልጋዩ፤ ‘ጌታዬን፤ ሚስቴንና ልጆቼን እወድዳለሁ፤ ነጻ ሆኜ አልሄድም’ ቢል፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ባርያውም፦ ጌታዬን፥ ሚስቴንና ልጆቼን እወድዳለሁ፥ ነፃ አልወጣም ብሎ ቢናገር፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ባሪያውም፦ ጌታዬን፥ ሚስቴን፥ ልጆችንም እወድዳለሁ፤ አርነትም አልወጣም ብሎ ቢናገር፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ባሪያውም፦ ጌታዬን ሚስቴን ልጅቼንም እወድዳለሁ፥ አርነት አልወጣም ብሎ ቢናገር፥ ጌታው ወደ ፈራጆች ይውሰደው፥ 参见章节 |