ዘፀአት 21:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በዚሁ ዐይነት አንድ ጥርሱን እንኳ ቢሰብር፥ ስለ ጥርሱ ካሣ ባሪያውን ነጻ ይልቀቀው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 የወንድ ወይም የሴት አገልጋዩን ጥርስ ቢሰብር፣ ስለ ጥርስ ካሳ አገልጋዩን ነጻ ይልቀቀው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የባርያውን ወይም የባርያይቱን ጥርስ ቢያወልቅ፥ ስለ ጥርሱ ነጻ ይልቀቀው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የባሪያውን ጥርስ ወይም የባሪያዪቱን ጥርስ ቢሰብር፥ ስለ ጥርሳቸው አርነት ያውጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 የባሪያውን ወይም የባሪያይቱን ጥርስ ቢሰብር፥ ስለ ጥርሱ አርነት ያውጣው። 参见章节 |