ዘፀአት 19:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሙሴም ወደ እነርሱ ወርዶ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ ነገራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ስለዚህ ሙሴ ወደ ሕዝቡ ወርዶ ነገራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደና ይህንን ነገራቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደ፤ ይህንም ነገራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሙሴም ወደ ሕዝቡ ወረደ፥ ይህንንም ነገራቸው። 参见章节 |