ዘፀአት 17:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በዚህ ሁኔታ ኢያሱ ዐማሌቃውያንን በሰይፍ ጠራርጎ አጠፋ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ስለዚህ ኢያሱ የአማሌቃውያንን ሰራዊት በሰይፍ ድል አደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ኢያሱም ዓማሌቅንና ሕዝቡን በሰይፍ ስለት አሸነፈ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ኢያሱም ዐማሌቅንና ሕዝቡን በሰይፍ ስለት አሸነፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ኢያሱም አማሌቅንና ሕዝቡን በሰይፍ ስለት አሸነፈ። 参见章节 |