ዘፀአት 16:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 በዚያን ጊዜ መደበኛ መስፈሪያዎች ኢፍና ጎሞር ይባሉ ነበሩ። ኢፍ ዐሥራ አምስት ኪሎ ሲመዝን ጎሞር አንድ ኪሎ ተኩል ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አንድ ጎሞር የኢፍ መስፈሪያ አንድ ዐሥረኛ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ዖሜርም የኢፍ አንድ አሥረኛ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ወደ ፊኒቆንም ምድር እስኪመጡ ድረስ መና በሉ። ጎሞርም የሦስት ላዳን መስፈሪያ ዐሥረኛ ክፍል ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ጎሞርም የኢፍ መስፈሪያ አሥረኛ ክፍል ነው። 参见章节 |