ዘፀአት 13:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በዚህ ቀን፥ የዓመቱ መጀመሪያ በሆነው በአቢብ ወር ግብጽን ለቃችሁ ወጥታችኋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ በዚች ዕለት በአቢብ ወር ወጥታችኋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እናንተ ዛሬ በአቢብ ወር ወጥታችኋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እናንተ በዚች ቀን በሚያዝያ ወር ወጥታችኋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እናንተ ዛሬ በአቢብ ወር ወጥታችኋል። 参见章节 |