ዘፀአት 13:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እስራኤላውያን ከሱኮት ተነሥተው በበረሓው ዳርቻ በምትገኘው በኤታም ሰፈሩ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እነርሱም ከሱኮት ከተነሡ በኋላ ከምድረ በዳው ጥግ ባለው በኤታም ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከሱኮትም ወጡ፥ በምድረ በዳውም ዳር በኤታም ሰፈሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የእስራኤል ልጆችም ከሱኮት ተጓዙ፤ በምድረ በዳውም ዳር በኦቶም ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ከሱኮትም ተጓዙ፤ በምድረ በዳውም ዳር በኤታም ሰፈሩ። 参见章节 |