ዘፀአት 13:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ይህን በዓል በየዓመቱ በተመደበለት ጊዜ የማክበር ሥርዓት ይሁንላችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ይህን ሥርዐት በተወሰነው ጊዜ በየዓመቱ ጠብቁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በተወሰነለት ጊዜ ከዓመት ወደ ዓመት ይህችን ሥርዓት ጠብቃት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከቀን ወደ ቀን በየጊዜው ይህን ሕግ ጠብቁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በዓመት በዓመት በወራቱ ይህችን ሥርዓት ጠብቃት። 参见章节 |