ዘፀአት 12:45 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 በዚያን ጊዜ በሀገር ውስጥ የሚኖር እንግዳ ሰው ወይም አዲስ ቅጥር ሠራተኛ አይብላ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ነገር ግን ለጊዜው የተቀመጠ እንግዳና ቅጥር ሠራተኛ መብላት የለበትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 እንግዳና ደሞዝተኛ ግን ከእርሱ አይብላ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ጥገኛና ሞያተኛ ግን ከእርሱ አይብሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 መጻተኛና ሞያተኛ ግን ከእርሱ አይብሉ። 参见章节 |