አስቴር 9:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የአይሁድ ጠላት የነበረው የአጋግ ዘር የሆነው የሃመዳታ ልጅ ሃማን፥ ፑሪም ተብለው የሚጠሩትን ዕጣዎች በመጣል አይሁድ በሙሉ ከምድረ ገጽ ጠራርጎ ለማጥፋት የሚችልበትን ዕለት ለማወቅ ዐቅዶ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ምክንያቱም የአይሁድ ሁሉ ጠላት የሆነው የአጋጋዊው የሐመዳቱ ልጅ ሐማ አይሁድን ለማጥፋት አሢሮ ነበር፤ ሊፈጃቸውና ሊያጠፋቸውም ፉር የተባለ ዕጣ ጥሎ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አጋጋዊው የሐመዳቱ ልጅ የአይሁድ ሁሉ ጠላት ሐማ አይሁድን ያጠፋ ዘንድ ተተንኵሎ ነበር፥ ሊደመስሳቸውና ሊያጠፋቸውም ፉር የሚባል ዕጣ ጥሎ ነበር። 参见章节 |