ኤፌሶን 6:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በቀረውስ በጌታና በእርሱም ታላቅ ኀይል በርቱ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በተረፈ በጌታ በኃይሉ ብርታትም ጠንክሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እንግዲህስ ወዲህ በእግዚአብሔርና በኀይሉ ጽናት በርቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 参见章节 |