ኤፌሶን 5:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ይህ ዘመን ክፉ ስለ ሆነ በማናቸውም አጋጣሚ ጊዜ ተጠቀሙ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ቀኖቹ ክፉ ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። 参见章节 |