ኤፌሶን 5:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ጌታን ደስ የሚያሰኘው ነገር ምን እንደ ሆነ መርምሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እንዲሁም ጌታን ደስ የሚያሠኘውን ፈልጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን ፈልጉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እግዚአብሔርንም ደስ የሚያሰኘውን መርምሩ። 参见章节 |