ኤፌሶን 4:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እንዲሁም አንድ ጌታ፥ አንድ እምነትና አንድ ጥምቀት አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አንድ ጌታ፣ አንድ እምነትና አንድ ጥምቀት አለ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንድ ጌታ፥ አንድ እምነት፥ አንድ ጥምቀት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ጌታ አንድ ነው፤ ሃይማኖትም አንዲት ናት፤ ጥምቀትም አንዲት ናት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ 参见章节 |