ኤፌሶን 2:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ማንም ሰው እንዳይመካ፥ የመዳን ጸጋ የተገኘው በሥራ አይደለም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ የመጣም አይደለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሚመካም እንዳይኖር በምግባራችን አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። 参见章节 |