መክብብ 2:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ያለ እርሱ ፈቃድማ እየበላና እየጠጣ ተድላ ደስታ ማድረግ የሚችል ማን አለ? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ከርሱ ዘንድ ካልሆነ ማን መብላትና መደሰት ይችላል? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ያለ እርሱ ፈቃድ ማን ይበላል፥ ማንስ ተድላን ይቀምሳል? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ያለ እርሱ ፈቃድ የሚበላ ወይም የሚጠጣ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስ ብሎትም ተድላን የቀመሰ ማን ነው? 参见章节 |