መክብብ 11:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ነፋስን የሚጠብቅ አይዘራም፤ ደመናን የሚመለከት አያጭድም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ነፋስን የሚጠባበቅ አይዘራም፤ ደመናትንም የሚያይ አያጭድም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ነፋስን የሚጠባበቅ አይዘራም፥ ደመናትንም የሚመለከት አያጭድም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ነፋስን የሚጠባበቅ አይዘራም፥ ደመናትንም የሚመለከት አያጭድም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ነፋስን የሚጠባበቅ አይዘራም፥ ደመናትንም የሚመለከት አያጭድም። 参见章节 |