መክብብ 1:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በኢየሩሳሌም ነግሦ የነበረ ጥበበኛው የዳዊት ልጅ የተናገረው የጥበብ ቃል ይህ ነው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በኢየሩሳሌም የነገሠው፣ የዳዊት ልጅ፣ የሰባኪው ቃል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በኢየሩሳሌም የነገሠ የሰባኪው የዳዊት ልጅ ቃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በኢየሩሳሌም ለእስራኤል የነገሠ የዳዊት ልጅ የሰባኪው የሰሎሞን ቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በኢየሩሳሌም የነገሠ የሰባኪው የዳዊት ልጅ ቃል። 参见章节 |