ዘዳግም 6:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች አትርሳ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች በልብህ ያዝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ዛሬ እኔ የማዝህ እነዚህን ቃላትም በልብህ አኑር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ፥ በነፍስህም ያዝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ። 参见章节 |