ዘዳግም 5:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 “ ‘ከእኔ በቀር ሌሎችን አማልክት አታምልክ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 “ ‘ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 参见章节 |