ዘዳግም 5:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አሁንም ሂድና ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ ንገራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 “ሄደህ ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ ንገራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 አሁንም ሂድና፦ “ወደ ድንኳናችሁ ተመለሱ” ብለህ ንገራቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ሄደህ፦ ወደ ቤቶቻችሁ ተመለሱ በላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ሄደህ፦ ወደ ድንኳናችሁ ተመለሱ በላቸው። 参见章节 |