ዘዳግም 33:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ስለ ዛብሎን ስለ ይሳኮር ነገዶችም እንዲህ አለ፦ “ዛብሎን በመርከብ ስትጓዝ ደስ ይበልህ፤ ይሳኮርም በቤትህ ሆነህ ደስ ይበልህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ፦ “ዛብሎን ሆይ፤ ወደ ውጭ በመውጣትህ፣ አንተም ይሳኮር በድንኳኖችህ ውስጥ ደስ ይበልህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ስለ ዛብሎን ስለ ይሳኮር ነገዶችም እንዲህ አለ፦ “ዛብሎን በመርከብ ስትጓዝ ደስ ይበልህ፤ ይሳኮርም በቤትህ ሆነህ ደስ ይበልህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ፦ ዛብሎን ሆይ፥ በመውጣትህ፥ ይሳኮር ሆይ፥ በድንኳንህ ውስጥ ደስ ይበላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ፥ ዛብሎን ሆይ፥ በመውጣትህ፥ 2 ይሳኮር ሆይ በድንኳንህ ውስጥ ደስ ይበላችሁ። 参见章节 |