Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 28:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 “እግዚአብሔር የእህል ሰብልህንና ቡሃቃህን ይባርካል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 እንቅብህና ቡሖ ዕቃህ ይባረካሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 “እንቅብህና ቡሓቃህ ይባረካል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 መዛ​ግ​ብ​ት​ህና የቀ​ረ​ውም ሁሉ ቡሩክ ይሆ​ናል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 እንቅብህና ቡሃቃህ ቡሩክ ይሆናል።

参见章节 复制




ዘዳግም 28:5
4 交叉引用  

“የእህል ሰብልህና ቡሃቃህ የተረገመ ይሆናል።


“እግዚአብሔር ልጆችህን፥ የምድር ፍሬህን፥ የቀንድ ከብትህን፥ የበግንና የፍየል መንጋህን ይባርክልሃል።


“አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ታዛዥ ሆነህ ስላልተገኘህና እርሱ የሰጠህን ደንቦችና ትእዛዞች ስላልጠበቅህ እነዚህ ሁሉ መቅሠፍቶች ይመጡብሃል፤ ፈጽሞ እስከምትደመሰስ ድረስ ከአንተ አይርቁም፤


“እግዚአብሔር መግባትህንና መውጣትህን ይባርክልሃል፤


跟着我们:

广告


广告