ዘዳግም 28:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “በከተማም፥ በገጠርም የተረገምክ ትሆናለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በከተማ ትረገማለህ፤ በዕርሻም ትረገማለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “በከተማ ትረገማለህ፤ በዕርሻም ትረገማለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በከተማ ርጉም ትሆናለህ፤ በእርሻም ርጉም ትሆናለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በከተማ ርጉም ትሆናለህ፥ በእርሻም ርጉም ትሆናለህ። 参见章节 |