ዘዳግም 25:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “እህል በምታበራይበት ጊዜ የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 “እህልህን በምታበራይ ጊዜ በሬዉን አፉን አትሰረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እህል የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር። 参见章节 |