ዘዳግም 22:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “በልብስህ ላይ በአራቱም ማእዘን ዘርፍ አብጅለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በምትለብሰው ልብስ ላይ በአራቱ ማእዘኖች ዘርፍ አድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “በምትለብሰው በልብስህ በአራቱ ማዕዘን ዘርፍ አድርግ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “በምትለብሰው በልብስህ በአራቱ ማዕዘን ዘርፍ አድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 በምትለብሰው በልብስህ በአራቱ ማዕዘን ዘርፍ አድርግ። 参见章节 |