Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 21:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 “ጠላቶችህን ለመዋጋት ወጥተህ፥ እግዚአብሔር አምላክህ እነርሱን አሳልፎ ሲሰጥህና ስትማርካቸው

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ከጠላቶችህ ጋራ ጦርነት ልትገጥም ወጥተህ አምላክህ እግዚአብሔር እነርሱን በእጅህ አሳልፎ ሰጥቶህ በማረክህ ጊዜ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 “ከጠላቶችህ ጋር ጦርነት ልትገጥም ወጥተህ አምላክህም ጌታ እነርሱን በእጅህ አሳልፎ ሰጥቶህ በማረክህ ጊዜ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 “ጠላ​ቶ​ች​ህን ልት​ወጋ በወ​ጣህ ጊዜ አም​ላ​ክ​ህም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ጅህ አሳ​ልፎ በሰ​ጣ​ቸ​ውና በማ​ረ​ክ​ሃ​ቸው ጊዜ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ጠላቶችህን ልትወጋ በወጣህ ጊዜ፥ አምላክህም እግዚአብሔር በእጅህ አሳልፎ በሰጣቸው በማረክሃቸውም ጊዜ፥

参见章节 复制




ዘዳግም 21:10
3 交叉引用  

በእነርሱ መካከል ለጋብቻ የምትፈልጋት ውበት ያላት ሴት ታይ ይሆናል፤


እግዚአብሔርም ለቀድሞ አባቶቻቸው በገባው ቃል መሠረት በአካባቢያቸው ሁሉ ሰላምን ሰጣቸው፤ በጠላቶቻቸው ላይ ብዙ ድልን አቀዳጅቶአቸው ስለ ነበረ ከጠላቶቻቸው አንድ እንኳ በፊታቸው ሊቆም አልቻለም።


跟着我们:

广告


广告