ዘዳግም 2:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ከብቱን ወሰድን፤ ከተሞችንም በዘበዝን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ከብቶቻቸውንና ከየከተሞቻቸው ያገኘነውን ምርኮ ግን ለራሳችን አደረግን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከብቶቻቸውንና ከከተሞቻቸው ያገኘነውን ምርኮ ግን ለራሳችን ወሰድን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ለእኛ ከማረክናቸው ከብቶቻቸውና ከከተሞቻቸው ከወሰድነው ምርኮ በቀር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ከብቶቻቸውንና ከከተሞቻቸው ያገኘነውን ብዝበዛ ለራሳችን ወሰድን እንጂ። 参见章节 |