ዘዳግም 18:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አንተ ግን ለእግዚአብሔር በፍጹም ታማኝ መሆን ይገባሃል።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት ነውር አልባ ሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በአምላክህ በጌታ ፊት ነውር አልባ ሁን።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አንተ ግን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ ፍጹም ሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አንተ ግን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ ፍጹም ሁን። 参见章节 |