ዘዳግም 15:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ገንዘብ ያበደርካቸውን ሰዎች ሁሉ በየሰባተኛው ዓመት መጨረሻ ላይ ዕዳቸውን በመሰረዝ ትተውላቸዋለህ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት አድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት ታደርጋለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “በየሰባቱ ዓመት የዕዳ ምሕረትን ታደርጋለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት ታደርጋለህ። 参见章节 |