ዘዳግም 14:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ርኩስ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትብሉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ማንኛውንም ርኩስ ነገር አትብላ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “ርኩስ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትብሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ርኩስን ነገር ሁሉ አትብሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 ርኩስን ነገር ሁሉ አትብላ። የምትበሉአቸው እንስሶች እነዚህ ናቸው፤ 参见章节 |