ዘዳግም 14:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ክንፍ ያላቸው ጥቃቅን ነፍሳት ሁሉ የረከሱ ናቸው፤ እንደነዚህ ያሉት አይበሉም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ክንፍ ያላቸው ነፍሳት ሁሉ ለእናንተ ርኩስ ናቸው፤ እነርሱን አትብሏቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ክንፍ ያላቸው ጥቃቅን ነፍሳት ሁሉ ለእናንተ ርኩስ ናቸው፤ እነርሱን አትብሏቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የሚበርሩም አዕዋፍ ሁሉ ለእናንተ ንጹሓን አይደሉምና ከእነርሱ አትብሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የሚበርርም ተንቀሳቃሽ ሁሉ ለእናንተ ርኩስ ነው፤ አይበላም። 参见章节 |