15 ሰጎን፥ ጠላቋ፥ ዝይ፥ በቋል በየወገኑ፥
15 ሰጎን፣ ጠላቋ፣ ዝዪ፣ ማንኛውም ዐይነት በቋል፣
15 ሰጎን፥ ጠላቋ፥ ዝዪ፥ በቋልና መሰሎቹ፥
15 ሰጎን፥ አራት ራስ አሞራ፥ ዝዪ፥ በቋል በየወገኑ።
ከሰው ተለይቼ ለቀበሮ ወንድም ለሰጎንም ባልንጀራ ሆንኩ።
ሰጐን፥ ጠላቋ፥ ዝይ፥ በቋል፥ በየዐይነቱ፥
ቊራ በየወገኑ፥
ጒጒት፥ ጋጋኖ፥ የውሃ ዶሮ፥