ዘዳግም 11:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 በቤትህ የበር መቃኖችና በቅጽር በሮችህም ሳንቃ ላይ ጻፋቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20-21 እርስዋንም እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ለአባቶቻችሁ በማለላቸው ምድር፥ እንደ ሰማይ ዘመን በምድር ላይ፥ ዘመናችሁ የልጆቻችሁም ዘመን ይረዝም ዘንድ በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። 参见章节 |