ዘዳግም 1:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “ነገር ግን እኔ እንዲህ ብዬ ነገርኳችሁ፤ ‘ከእነዚህ ሕዝብ የተነሣ አትፍሩ፤ አትሸበሩም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እኔም አልኋችሁ፤ “አትሸበሩ፤ አትፍሯቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “እኔም አልኋችሁ፦ ‘አትሸበሩ፥ እነርሱንም አትፍሩ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እኔም አልኋችሁ፦ አትደንግጡ፤ ከእነርሱም አትፍሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እኔም አልኋችሁ፦ አትደንግጡ፥ ከእነርሱም አትፍሩ፤ 参见章节 |