ዳንኤል 4:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 “ንጉሥ ሆይ! እነሆ፥ ትርጒሙ ይህ ነው፤ ልዑል እግዚአብሔር በአንተ በጌታዬ በንጉሡ ላይ እንዲፈጸም የወሰነው ነገር የሚከተለው ነው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “ንጉሥ ሆይ፤ ትርጕሙ ይህ ነው፤ ልዑሉ በንጉሡ በጌታዬ ላይ ያወጣው ዐዋጅ ይህ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በጌታዬ በንጉሥ ላይ የወረደው የልዑሉ ትእዛዝ ነው፥ 参见章节 |